በምዕራብ ኦሞ ዞን በ2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲን የሚወክሉ የፓርላማ የክልል እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

Spread the love

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም

ለህዝብ ተወካይ ምክር ቤት እጩ

1.አቶ ማቲዎስ ያዙ መኤኒት ልዩ

2.ወ/ሮ ሜሪ ገርሲ ሱሪ ልዩ

3.አቶ እሸቱ ገብረ ማርያም ዲዚ ልዩ እጩ ሆኖ ቀርቧል።

ክልል ምክር ቤት መኧን ልዩ

1. አቶ ፉጂዬ ሳፒ

2.አቶ ታምሩ ቦኒ

3.ወ/ሮ ትዕግስት አለሙ

ዲዚ ልዩ

1.አቶ አዲስ ምዕራፍ አለሙ

2. ወ/ሮ ኮምቱ ኮሉቡርጂ

3ኛ.አቶ ጋሊ ነገሬ

ሱሪ ልዩ

1.አቶ ባርዱላ ኦለጱሰኒ

2.አርጎለኝ ኦለኪቦ

ዚልማሞ ልዩ

1.ባርጉቴ ሎጎቶይ

ማጀት የክልል ምክር ቤት እጩዎች።

1.አቶ በድሉ መዓዛ

2.ወ/ሮ በልዩ ታምራት

3.ወ/ሮ አስናቀች ተስፋዬ

4. አቶ መልኬ ኬላጌ

5.አቶ ሽፈራው ማናባ

6.አቶ ገመዳ ከይዳድ

7. ወ/ሮ የኔዓለም በሪሁን

8.ወ/ሮ ትደነቅ ጉልዱ

9.አቶ ባርቶጋ ኦለቱላ

10.አቶ ዳልካ ኦለቻጊ

በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩ ሆነው ቀርበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *