በሸካ ዞን ‎ብልጽግና ፓርቲን ወክለው በማሻና ቴፒ ምርጫ ክልሎች የሚወዳደሩ ዕጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

Spread the love

‎በዚህ መሠረት ‎አቶ አዝመራ አንደሞ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሲሆን፦

ለክልል ምክርቤት

‎1.አቶ የሺዋስ ዓለሙ

‎2. ዶ/ር አብይ አንደሞ

‎3.አቶ አበበ ማሞ

4. ዶ/ር መስፍን ወዳጆ

‎5.ወ/ሮ መዓዛ ካመቶ

6.ወ/ሮ ትግዕስት ከበደ

‎7.አቶ አበበ ወልደ

‎8.አቶ ግርማ ሽፈራው

‎9.ወ/ሮ ፀሐይነሽ አበራ

በቴፒ ምርጫ ክልል

‎ ‎አቶ ተስፋዬ እንዳሻው ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ ሆነው የቀረቡ ሲሆን፦

ለክልል ም/ቤት

‎1.አቶ አልማው ዘውዴ

‎2. አቶ አለማየሁ አለሙ

‎3.አቶ ዳዊት ተሰማ

4. አቶ ዮሐንስ ካሳሁን

‎5.ወ/ሮ አብነት አድራሮ

6.ወ/ሮ ተካዬ ኮቲ

‎7.ወ/ሪት ካህነ ገመዳ በዕጩነት ቀርበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *