




በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በአመያ ምርጫ ክልል ኮንታ ዞንን የወከሉ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች የሚከተሉት ናቸዉ።
1) አቶ ኢያሱ ሳላ
1ኛ አቶ ነጋ አበራ
2ኛ አቶ ፋንታሁን ብላቴ
3ኛ አቶ ታከለ ተስፉ
4ኛ አቶ ገዛኸኝ ገዝሙ
5ኛ ወ/ሮ የኋላሸት በላይነህ
6ኛ ወ/ሮ እንግዳወርቅ ዶኖቾ
7ኛ ወ/ሮ ገባይነሽ ገበየሁ
8ኛ ሻ/ል ጀበሮ ዱሉ ናቸው።
በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የአመያ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ሆነዉ ቀርበዋል።
ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር !!
የስንዴ ነዶ ይምረጡ !!
ዘገባዉ የኮንታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነዉ።
