በ2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲን ወክለው የማረቃ ገና ምርጫ ክልል እጩዎች ይፋ ሆኗል

Spread the love

በ2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ይፋ ተደርገዋልደ

ወ/ሮ ገነት መኩሪያ (የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት)

#የክልል ም/ቤት ማረቃ ገና ምርጫ ክልል ተወካዮች

1- ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋገሾ ለክልል ምክር ቤት።

2- አቶ እስራኤል አታሮ ለክልል ምክር ቤት

3-አቶ ታርኩ አካሉ ለክልል ምክር ቤት

4-አቶ ደረሰ ገትሳ ለክልል ምክር ቤት

5-አቶ ዳዊት ገበየሁ ለክልል ምክር ቤት

6-አቶ ተክሌ ተሰማ ለክልል ምክር ቤት።

7-ወ/ሮ ፀሐይ ዳርጫ ለክልል ምክር ቤት።

8-ወ/ሮ አዲሴ ዘለቀ

# በሎማ ቦሳ ምርጫ ክልል

#የክልል ም/ቤት ሎማ ቦሳ ምርጫ ክልል ተወካዮች

1- 1- አቶ ተክሌ በዛብህ ለክልል ምክርቤት

2- ወ/ሮ አስቴር ከፍታው ለክልል ምክርቤት

3- አቶ ኢዮብ ቶማስ ለክልል ምክርቤት

4- አቶ አንድነት አሸናፊ ለክልል ምክርቤት

5- ተ/ፕ ማብራቱ ለገሠ ለክልል ምክርቤት

6- አቶ አባቴ ኡቃ ለክልል ምክርቤት

7- አቶ ውለታው ተስፋዬ ለክልል ምክርቤት

8- ወ/ሮ ሙሉነሽ ከበደ ለክልል ምክርቤት

9- ወ/ሮ ለኔሲል አስፋው

በኢሰራ ቶጫ ምርጫ ክልል

#ኢንጂነር የማታአለም ቸኮል(የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት)

#የክልል ም/ቤት ኢሰራ ቶጫ ምርጫ ክልል ተወካዮች

1- አቶ ተስፋዬ ባንጉ ለክልል ምክር ቤት

2- አቶ አስፋው ደሳለኝ ለክልል ምክር ቤት

3- አቶ መላኩ ተረፈ ለክልል ምክር ቤት

4- አቶ ሰለሞን ተክሌ ለክልል ምክር ቤት

5- ወ/ሮ ብሩክ አረባ ለክልል ምክር ቤት

6- ወ/ሮ ካሰች ታዬ ለክልል ምክር ቤት

7- ወ/ሮ ብረሃነ ከፌነ ለክልል ምክር ቤት

8- ወ/ሮ አሳየነች ካንባቶ ለክልል ምክር ቤት

9- አቶ ፍቃዱ ወ/ሩፋኤል ለክልል

በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩ ሆነው ቀርበዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *