





በሚዛን ተፈሪ የምርጫ ክልል
ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ ያሹ (ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት)
ለክልል ምክር ቤት ተወካዮች
1; አቶ ፍቅሬ አማን ጋካ
2; አቶ ሀብታሙ ካፍትን ፃባ
3; ወ/ሮ ፍርዳአወቅ አለሙ ከበደ
4; ወ/ሮ አሰገደች ወልድየስ ወልደማሪያም
5; አቶ ዘማች በዛብህ ሼል
6; አቶ ተስፋዬ ግስካር ጋስያብ
7; አቶ ጨነቁ ኮንታር በፌንስ
8; ወ/ሮ ገነት ዳምጤ አይኔማር
በሸኮ ልዩ ምርጫ ክልል ወክለዉ ቀርበዋል ያሏቸው የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች የሚከተሉት ናቸዉ።
አቶ አገኘዉ ወርቁ (ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት)
ለክልል ምክር ቤት ተወካዮች
1; አቶ ወንድሙ ኩርታ
2; አቶ ደግፌ ኩድን
3; አቶ አሪ ጉርሙ
በሼይ ቤንች ምርጫ ክልል
አቶ ተረፈ ታደሰ ጎዲ (ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት)
ለክልል ምክር ቤት ተወካዮች
1; አቶ መስፍን መንገሻ ጃሹ
2; አቶ ተመስገን ከበደ ወልዴ
3; አቶ ግርማ ባሻ ማሽኩ
4; አቶ መስፍን ጉብላ ኮይስት
5; ወ/ሪት ወርቅነሽ ባድንሳ ቶንካ
6; አቶ ተረፈ ስንቡል ያርንባብ
7; አቶ ካሳሁን ናይክን ሻሽ
8; ወ/ሮ ፍቅሪቱ ወልደ ካሳ
በ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች ሆነዉ ቀርበዋል።
