NATIONAL NEWSREGINAL NEWSጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች መካከል፡- 2 years ago2 years ago01 min Spread the love 👉 ከፌዴራል እና ክልሎች በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች የትኞቹ ናቸው፣ እንዴትስ ሊታረሙ ይችላሉ? 👉 በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ገቢን ለማሳደግ ምን ምን ተግባራትን ለማከናወን ታስቧል? የፋይናንስ ዘርፉ የእስካሁን አፈጻጸም ምን ይመስላል? 👉 በሀገሪቱ የሚስተዋሉ የሰላም እና የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል? Post navigation Previous: ምክር ቤቱ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነውNext: የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እያካሄደ ይገኛል። በስብሰባው ከምክር ቤት አባላት የቀረቡ ጥያቄዎች፤ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
የቆላማ አካባቢዎችኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ (LLRP II) የ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ እና የበጀት ትውውቅ የጋራ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። admin1231 month ago1 month ago 0
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የዳኝነት አገልግሎት ጥራትና ቅልጥፍና በማሻሻል ረገድ ውጤታማ ተግባራትን አከናውነዋል፦ክቡር አቶ ቆጭቶ ገ/ማሪያም admin1232 months ago2 months ago 0