ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ በምክር ቤቱ አባላት ከተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች መካከል፡-

Spread the love

👉 ከፌዴራል እና ክልሎች በኢንቨስትመንት መሬት አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራሮች የትኞቹ ናቸው፣ እንዴትስ ሊታረሙ ይችላሉ?

👉 በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ገቢን ለማሳደግ ምን ምን ተግባራትን ለማከናወን ታስቧል? የፋይናንስ ዘርፉ የእስካሁን አፈጻጸም ምን ይመስላል?

👉 በሀገሪቱ የሚስተዋሉ የሰላም እና የጸጥታ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *