REGINAL NEWSበርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የግንባታ ሂደት ምልከታ አድርጓል ። 2 years ago2 years ago01 min Spread the love ኮሌጁ ተጠናቅቆ አገልግሎት የሚሰጥበት ሁኔታ እንዲመቻችም የክልሉ መንግስት በትኩረት ይሰራል ብለዋል። ወርክሾፕ፣ ላይብረሪ እና መማሪያ ክፍሎችና አካባቢውን የማጽዳት ስራዎች ቅድሚያ ተሰጥቷቸው እንዲሰሩ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል ። የሼይቤንች ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ሐምሌ 16/2008 ዓ/ም የተጀመረና ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረ ነው። Post navigation Previous: የተረጂነትንና የጠባቂነትን አስተሳሰብ በመቀነስ በራስ አገዝ በክልሉ የሚታየውን የእርዳታ ፍላጎት ለመሸፈን መስራት ይገባል። ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)Next: በቱርክ ሲደረግ የነበረው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ድርድር በስምምነት ተጠናቀቀ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት admin1232 months ago2 months ago 0
አንድነት ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅም የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የታደሰ አህጉራዊ ተሰሚነት admin1232 months ago2 months ago 0