ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ግንባታቸው የተጠናቀቁ የልማት ፕሮጀክቶችን ለማስመረቅ አመያ ከተማ ገቡ።

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን ለማስመረቅ ኮንታ ዞን ገብተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በዞኑ በሚኖራቸው ቆይታ÷ በክልሉ መንግሥት የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ያስመርቃሉ።

ከርዕሰ መስተዳድሩ ጋር የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸውን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችም የተገኙት ሲሆን ወደ ዞኑ፣ አመያ ከተማ ስደርሱ አቀባበል ተደርጓል።

በዕድገቱ በዛብህ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *