ጫነቾ ችግኝ ጣቢያ

Spread the love

በካፋ ዞን ጨና ወረዳ ሻቻ ቀበሌ የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን ችግኞችን በማፍላት በየዓመቱ ለተቋማትና ለአርሶ አደሮች በማዳረስ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እያበረከተ ያለው ጣቢያ ነዉ።

ችግኝ ጣቢያው የኢኮኖሚ አቅምን ከመገንባት በተጨማሪ በሥራ ዕድል ፈጠራ ከፍተኛ ድርሻ እየተወጣ ይገኛል።

ይህን መነሻ በማድረግ በአሁን ወቅት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ድጋፍ በ4 ነጥብ 9 ሚሊየን በሚጠጋ በጀት ድጋፍ ችግኝ ጣቢያው የዘመናዊ ሼድ እየተሠራ እንደሚገኝ የጨና ወረዳ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመለክታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *