Trendings

BLOGS

‎የ2018 ዓ.ም የሸካ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር በቴፒ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

‎ከሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 8 ቀናት ሲካሄድ የቆየዉ የ2018 ዓ.ም የሸካ ዞን እግር ኳስ ክለቦች ሻምፒዮና ዉድድር ፍፃሜውን አግኝቷል ። ‎በዉድድሩ መዝጊያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዉ ንግግር ያደረጉት የሸካ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አበበ ማሞ ስፖርት በስነ ምግባር የታነፀ፣ በአካል የዳበረ ፣በአዕምሮ የበለፀገ፣ በህብረ ብሄራዊ ኢትዮጵያዊነት የሚያምን ዜጋን ለመፍጠር ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው ገልፀዉ ለዉድድሩ…

Read More

ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ 50 ሚሊየን 514 ሺህ በላይ መራጮች ተመዝግበዋል፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ 50 ሚሊየን 514 ሺህ በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገለጹ። የሰባተኛው ጠቅላላ የመራጮች ምዝገባ ትናንት ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠናቋል። ዜጎች በምርጫዬ የሞባይል መተግበሪያ የዲጂታል አማራጭና በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት የመራጮች ምዝገባ አከናውነዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የመራጮች ምዝገባ መጠናቀቅን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፤ ቦርዱ…

Read More

በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች የተገኙ ምርጥ ተሞክሮዎች በማስፋት ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ትኩረት ሰጥተው መስራት ይጠበቅባቸዋል፦ አፈጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ

በክልሉ ምክር ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው 7ኛ ዙር ፎረም ላይ የተሳተፉ የክልልና የዞን አመራሮች ልዑክ በሚዛን አማን ከተማ አማን ቀበሌ የመስክ ጉብኝት አካሂዷል። በመስክ ምልከታው ላይ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ የክልሉ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶጌታቸው ኬኒን ጨምሮ ሌሎች የክልልና የዞን ምክር አባላቶች ተሳታፊዎች ሆነዋል። አፈጉባኤዎቹ ጉብኝታቸው በአማን ቀበሌ እየተከናወኑ ያሉ…

Read More

ኅብረ-ብሄራዊ አንድነትን የሚፈታተኑ የፊውዳል አስተሳሰቦችን በጽናት መታገል ይገባል” – ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን፤ በሞዲዮ የፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ያሰለጠናቸውን የ1ኛ ዙር መደበኛ ፖሊስ አባላትን ዛሬ በደመቀ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃው መርሃ-ግብር ላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው ለተመራቂዎቹ የሥራ መመሪያ የሰጡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ፤ ተመራቂ ፖሊሶች ሙያዊ ሥነ-ምግባርን በመጠበቅ የፍትሕ መከበርን እንዲያረጋግጡ አሳስበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ተመራቂዎች የተጣለባቸውን ሕዝባዊ…

Read More

በዳውሮ ዞን ገና ወረዳ ከ49 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባው የፋንታ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት የመሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ።

በዳውሮ ዞን ገና ወረዳ ባዛ ሾታ ቀበሌ በፓክት (PACT) – በተሳትፎአዊ ግብርናና አየር ንብረት ሽግግር ፕሮግራም አማካኝነት የሚገነባው የፋንታ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ ተጀምሯል። የፕሮጀክቱን መሠረተ ድንጋይ ያስቀመጡት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ምክትል ርዕሰ መሰተዳድና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸዉ የፋንታ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት በክልላች የግብርናውን ዘርፍ እየተካሄደ ያለውን የብልጽግና ጉዞ…

Read More

ማዕከሉ ፈጣንና ዲጂታል የመንግስት አገልግሎት በመስጠት ከዚህ ቀደም ይስተዋል የነበረ የህዝብ ቅሬታ መፍታት እያስቻለ ነው፦ የክልሉ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት

‎አገልግሎቱን ለማስፋት ታልሞ በተከናወነ ስራ በዞኖች አካባቢ የተጀመሩ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ተቋማት ግንባታ ሂደታቸው በመጠናቀቅ ላይ እንደሚገኝም ተጠቁሟል። ‎የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መሶብ አንድ ማዕከልአገልግሎት ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አህመዲን አወል እንደገለጹት በክልሉ የመጀመሪያ የሆነው የሚዛን-አማን ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለሕብረተሰቡ ሰፊ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ‎በማዕከሉ አምስት የክልልና አራት የፌዴራል ተቋማት 35…

Read More

በራሳቸው ፋብሪካ እሴት ጨምሮ በመሸጥ ከሌሎች ጥገኝነት ለመላቀቅ እንደሚሰሩ በካፋ ዞን በሻይ ልማት የተሰማሩ አርሶ አደሮች ገለጹ።

አርሶ አደሮቹ በአሁኑ ሰዓት ያመረቱትን ሻይ ለውሽውሽ ሻይ ልማት ድርጅት እያቀረቡ መሆኑንም ጠቁመዋል። በዞኑ ጊምቦ ወረዳ ምቺቲ ቀበሌ በ1997 ዓመተ ምህረት በ6 አርሶአደሮችና በ6 ሄክታር ማሳ ላይ የተጀመረው የሻይ ልማት ዛሬ አድማሱን አስፍቶ በወረዳው 6 ቀበሌዎችን ከማዳረሱም በላይ በርካታ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል። ምርት መስጠት ባቆመ አሲዳማ መሬት ሊይ በመተከል ውጤት መስጠት የሚችል ከመሆኑም…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመሶብ ተንቀሳቃሽ የአውቶቡስ አገልግሎት አስጀመሩ

ዛሬ ስራ የጀመረው የመሶብ ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት፣ አስፈላጊ የሆኑ የመንግሥት አገልግሎቶችን በቀጥታ ወደ ማህበረሰቡ ለማድረስ የተወሰደ ትልቅ እርምጃ ነው። ለአገልግሎት የተደራጀው አውቶቡስ ሙሉ ቁሳቁስ የተሟላለትና ራሱን የቻለ የአገልግሎት ማዕከል ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ አሰራርን ለማረጋገጥ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንና ስርዓቶችን አቀናጅቶ የያዘ ነው። ‎አውቶቡሱ የአገልግሎት ፍሰቱን የሚያደራጅ የሰልፍ ማስተናገጃ ስርዓት ያለው ሲሆን፣ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችንም አካቷል።…

Read More

54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚውል ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የሰማንያ ሚሊዮን (80,000,000) ዩሮ ብድር ስምምነት ነው፡፡ ሁለተኛው ለአነስተኛ የገጠር ገንዘብ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት…

Read More

መገናኛ ብዙኃን የወል ትርክት ግንባታ ላይ በትኩረት እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን መገናኛ ብዙኃን የሀገር ግንባታ ሂደትን ለማጠናከርና የወል ትርክትን ለመገንባት በትኩረት እንዲሰሩ ጥሪ አቅርቧል። ባለስልጣኑ ከሚዲያ ተቋማት ከተውጣጡ ተወካዮች ጋር “መገናኛ ብዙኃን ለሀገር ግንባታ እና ለማህበረሰብ አመለካከት ቀረጻ” በሚል መሪ ሐሳብ ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መገናኛ ብዙኃን በሚሰሯቸው ስራዎች መሻሻሎች መኖራቸውን…

Read More