


የሥራ ኃላፊዎቹ በሸካ ዞን በሚኖራቸው ቆይታ የቴፒ አየር ማረፊያ ዳግም ሥራ የማስጀመር እና የቴፒ የቡና ቅምሻ ማዕከል ይፋዊ ስራ የሚያስጀምሩ ይሆናል።
በኢፌዲሪ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ የኢፌዲሪ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ፤ ቴፒ ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ከሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች እንዲሁም የአከባቢው ማኅበረሰብ ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በዕድገቱ በዛብህ
