በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት በወጣ አዋጅ የተቋቋመዉ የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ምደባ ሰጥተዋል።
በዚህ መሠረት
1.አቶ ጸጋዬ ማሞ …..ሰብሳቢ
2.አቶ ነጋ አበራ…….ም/ሰብሳቢ
3.አቶ ፋጂዮ ሳፒ…… አባል
4.አቶ የሺዋስ ዓለሙ….አባል
5.አቶ አንድነት አሸናፊ….አባል
6.አቶ ንጉሴ ወ/ጊዮርጊስ…….አባል የሚዲያ ኔትወርክ የቦርድ አመራር ሆነዉ ተመድበዋል።