ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ

Spread the love

✍️ በአፍሪካ ትልቁን የአውሮፕላን ማረፊያ ለመገንባት እንቅስቃሴ ተጀምሯል፣

✍️ አዲስ የሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያም በዓመት ከ100 አስከ 130 ሚሊዮን መንገደኞችን ያስተነናግዳል

✍️ በተያዘው በጀት ዓመትም የአገልግሎት ዘርፉ 7 ነጥብ 1 በመቶ እድገት እንደሚያስመዘግብ ይጠበቃል፣

✍️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 124 አዳዲስ አውሮፕላኖችን አዟል፣

✍️ 72 ትላልቅ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ይገባሉ ፣

✍️ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪ ዘርፉን ለማነቃቃት ከፍተኛ ስራ ተከናውኗል፣

✍️ የኢንዱስትሪ ዘርፉም በተያዘው በጀት ዓመት 12 ነጥብ 8 በመቶ እንደሚያድግ ይጠበቃል፣

✍️ በተለይ ከኃይል አቅርቦት ጋር ተያይዞ ሲነሱ የነበሩ ችግሮችን በመፍታት ረገድ የተሻል ስራ ተከናውኗል

✍️ የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም 67 በመቶ ማድረስ ተችሏል፣

✍️ በቱሪዝም ዘርፍ ከ20 ባላይ አለማ ቀፍ ኮንፍረሶች አካሒደናል፣

✍️ ከቅርቡ ፍራንኮቫሎታን በሚመለከት ማስተካከያ ይደረጋል፣

✍️ በኤክስፖርት ዘርፍ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ አምጥተናል፤ ባለፉት 3 ወራት 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ተገኝቷል

✍️ ባላፉት ሶስት ወራት ሪሚታንስ 24 በመቶ አድጓል፣

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *