በኮንታ ዞን የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

Spread the love

ፕሮጀክቶቹ ከ130 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው በኮንታ ዞን አስተዳደር ድጋፍ በኮንታ ልማት ማህበር የተሰሩ የ’ኢሞታ ልዩ አዳሪ ት/ቤት’ እና የእንግዳ ማረፊያ ‘ናቸው።

በምረቃው የክልሉን ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ ነጋ አበራን ጨምሮ የዞኑ አመራሮች፣ ከየማህበራዊ መሠረት የተወጣጡ የህዝብ ተወካዮች ከዞኑ ውጭ የሚገኙ የዞኑ ሙሁራንና ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም ሌሎች ተሳታፊዎች መገኘታቸዉን የዘገበዉ የኮንታ ዞን መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *