ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በተገኙበት በጀት ዓመቱ የስድስት ወራት የፓርቲና የመንግስት ሥራዎች አፈጻጸም እየተገመገመ ነዉ።

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራትየመንግሥት እና የብልጽግና ፓርቲ የተግባር አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየተገመገመ ነዉ።

በአሁኑ ሰዓት የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ አፈፃፀም እየቀረበ ሲሆን በመቀጠልም የክልሉ የመንግስት አስፈጻሚ ተቋማት ሪፖርት ቀርቦ ወይይት የሚደረግና ቀጣይ አቅጫዎች እንደቀሚቀመጡ ይጠበቃል፡፡

በግምገማ መድረኩ የክልሉ ሁሉም አመራሮች፣የዞን አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት እና የከተማ አስተዳዳር አመራሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በተከተል ወ/ሚካኤል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *