REGINAL NEWSየኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ለይፋዊ የሥራ ጉዳይ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ገቡ። Getenesh Gebeyehu7 months ago7 months ago01 mins Spread the love ጄኔራል አበባው ወደ ክልሉ፣ ቦንጋ ከተማ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድረገዋል። ጄኔራል አበባው በክልሉ በሚኖራቸው ቆይታ በሠላምና ፀጥታ ጉዳይ ከክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ተገልጿል። በዕድገቱ በዛብህ Post navigation Previous: የሚዛን አማን ከተማ የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረNext: dc Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu4 weeks ago4 weeks ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0