
ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል።
በብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በተቀመጡ አቅጣጫዎች መሠረት ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ያሉት አመራሮች የግምገማና የምዘና መድረክ በጥብቅ ዲስፕሊን በመምራት በክልል ደረጃ አመራሩን መልሶ የማደራጀት ሥራ ተከናዉኗል።
የአመራር ስምሪቱ የአመራርን ውጤታማነት፣ ስነ ምግባርን እና ዝግጁነትን መሠረት በማድረግ በጥልቀት የተከናወኑ መሆኑን ተጠቁሟል።
አዲስ የተሾሙና የተሸጋሸጉ አመራሮች መንግስትና ህዝብ የጣለባቸውን ኃላፊነት ተነሳሽነት በላቀ ብቃትና ተልዕኮዎችን በብቃት እንዲወጡ ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል።
በዚህም መሠረት
1.አቶ ተመስገን ከበደ:-የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ
2.ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ:-ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ
3.ወ/ሮ ቤቴልሔም ዳንኤል ልዑል:-ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ
4.አቶ መቱ አኮ:-አርብቶ አደርና ቆላማ አካ/ ቢሮ ኃላፊ
5.አቶ ንጉሤ ወ/ጊዮርጊስ:-ፐቢሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኃላፊ
6.አቶ ታሪኩ አካሉ:- ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ
7.አቶ ዘመድኩን ሰለሞን:-ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ኃላፊ
8.አቶ ሰብስቤ ሻወኖ :-ልዩ አማካሪና አማ/ጽ/ቤት ኃላፊ ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
9.አቶ አንተነህ አየለ:-ስትራቴጂክ ሥራ አመራር ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
10.ረ/ኮሚሽነር ዶክተር ካሣ:-ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
11.አቶ ታምሩ ዋጫሎ:-የክልሉ ም/ቤት ጽ/ቤት ኃላፊቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
12.አቶ አማኑኤል አሰፋ:-ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
ዋና ዳይሬከተር
13.ዶ/ር ጌታቸው ወልያብ:-ማዕድንና ኢነርጂ ኤጄንሲ ዋ/ዋና ዳይሬከተር
14.አቶ ግዛው ጋግያብ:-ማዕድን ኮርፖሬሽን ም/ዋና ዳይሬከተር
15.ኢንጂነር ፈልታሞ ዲቢሎ:-መስኖ ተቋ/አስ/ ኤጄንሲ
ዋና ዳይሬክተር
16.አቶ ሰለሞን አየለ:-የልማት መረጃ ሥ/ሥነሕዝብ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
17.አቶ ሚሊዮን አደሞ:-የልማት ዕቅድና ኢኮኖሚ አስ/ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
18.አቶ ዓለሙ ኬስኩ:-ሚሊሻ ጽ/ቤት ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
19.አቶ እሸቱ ጎዴቶ :-ሰው ሃብት ል/ሥራ አመ/ ዘርፍ
ም/ቢሮ ኃላፊ
20.አቶ ዓለሙ ገብሬ:-ሠራተኛ አሠሪ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
21.ዶ/ር ተክለዓብ ቡሎ:-ቴ/ሙያ ትም/ሥልጠና ዘርፍ
ም/ቢሮ ኃላፊ
22.አቶ ዳዊት ወንድሙ ወጁ:-ሥራ እድል ፈጠራ ዘርፍ
ም/ቢሮ ኃላፊ
23.አቶ ዳዊት ደስታ ዳልቡ:-ስፖርት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
24.ወ/ሮ ራሄል ሌዊ :-ሴቶች ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
25.አቶ አያሌው ከይሳ:-ወጣቶች ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
26.አቶ ፍቅሬ ኃይሌ:-ውሃ ሃብት አስተዳደር ዘርፍ
ም/ቢሮ ኃላፊ
27.ወ/ሮ አስገደች ወልደየስ:-ገበያ ልማት ዘርፍ
ም/ቢሮ ኃላፊ
28.አቶ ማሙሸት አምበቻ:-የአካባቢ ጥበቃና አየር ን/ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
29.ወ/ሮ ለምለም አምሳሉ:-የጋራ ግዥና ን/ማስወገድ ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
30.ወ/ሮ ብዙነሽ ዜብዲዮስ:-የት/መንገድ ል/ ቢሮ ጽ/ቤት ኃላፊም/ቢሮ ኃላፊ
31.አቶ ዘመዴ አንዳርጌ:-ትራንስፖርት ዘርፍም/ቢሮ ኃላፊ
32.አቶ አሸብር ኤካሎ:-የቤቶች ልማትና አስተዳደር ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
33.አቶ አክሊሉ ተገኝ:-የከተሞች የማስፈጸም አቅም ግንባታና አረንጓዴ ላማት ዘርፍ ም/ቢሮ ኃላፊ
34.አቶ አሥራት አዳሮ:-የመሶብ አንድ ማዕከል ሥራ አስፈጻሚ ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
35.አቶ አህመድን አወል:-የመሶብ አንድ ማዕከል ም/ሥራ አስ/ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
36.አቶ ገሰሰ ገበየሁ:-የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ
ም/ቢሮ ኃላፊ
37.አቶ ሳምሶን አድማሱ:-በዴሞ/ሥ/ማስ/ማዕ/ አቅም ግንባታ ዳይሬከተር ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
38.ወ/ሮ ጽዮን ታዬ:-በዴሞ/ሥ/ማስ/ማዕ/ ኢንስፔ/ ሥ/ም ም/ኮሚሽነር ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
39.ወ/ሮ ሐሲያ ዓሊ:-በዴሞ/ሥ/ማስ/ማዕ/ ሕዝብ ግን/ ሚዲያ ዳይሬከተር ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
40.አቶ ዮናስ ቦኒ:-በዴሞ/ሥ/ማስ/ማዕ/ አደረጃጃት ዘርፍ ዳይሬከተር ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
41.ወ/ሮ ላምሮት ረታ:-በዴሞ/ሥ/ማስ/ማዕ/ የዴሞ/ባህል ግ/ የምርጫ ጉ/ዳይሬከተር ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
42.አቶ ዘላለም ለገሰ:-በዴሞ/ሥ/ማስ/ማዕ/ የት/ተቋማት ክትትል ዳይሬከተር ም/ቢሮ ኃላፊ ማዕረግ
43.ም/ኮማንደር ታከለ ታደሰ:-የወንጀልና ትራፊክ ምርመራ ዘርፍ ም/ኮሚሽነር
44.ረ/ኮሚሽነር ፈቀደ በቀለ:-የአስተዳደር ልማት ዘርፍ ም/ኮሚሽነር
45.ም/ኮማንደር አስናቀ ሐብቴ:-ወንጀል መከላከል ዘርፍ ም/ኮሚሽነር
