


በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ዋና አፈ-ጉባኤ ክቡር አቶ ወንድሙ ኩርታ የምክር ቤቶች አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መጥተዋል ብለው የታዩ መልካም ተሞክሮዎችን በማስፋት በቀጣይም ጥሩ ውጤት ለማስመዝገብ ጠንክሮ መስራት እንደሚገባ ተናግረዋል ፡፡
የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ- ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፀሀይ ደርጫ በበኩላቸው የጋራ ምክክር መድረኩ በየደረጃው ያሉት ምክር ቤቶችን አቅም ለማጎልበት የሚረዱ ተሞክሮዎች የሚወሰዱበት መሆኑን ተናግረዋል።
በተከተል ወ/ሚካኤል
