በኅብረ ብሄራዊነት የደመቀው የቤንች ብሄር የዘመን መለወጫና የምስጋና (ቢስት ባር) በዓል።

Spread the love

በቢስት ባር በዓል ተጋባዥ እንግዶች እና ጎረቤት ህዝቦች በባህል አልባሳት ደምቀው በመገኘት በዓሉን በጋራ እያከበሩ ይገኛሉ።

ተጋባዥ እንግዶቹ ባህላቸውን የሚወክሉ ክኑቶችን በመድረኩ በማሳየት፣ ቢስት ባር የጋራ፣ የአንድነትና የመሰባሰብ በዓል መኾኑን በአደባባይ እያሳዩም ይገኛል።

በበዓሉ ላይ፣ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ የደቡብ ሱዳን ተማሪዎችና ማኅበረሰብ ተወካዮች እና ሌሎች የውጪ ሀገራት ዜጎችም ታድመዋል።

በዕድገቱ በዛብህ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *