REGINAL NEWSየደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በታርጫ ከተማ እየተካሄደ ነዉ ፡፡ Getenesh Gebeyehu11 months ago11 months ago01 mins Spread the love ጉባኤው ከሐምሌ 14-16/2017 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በዋናነት የክልሉ አስፈጻሚ አካላት የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጻም ሪፖርት፣የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ፤የ2018 ዓ/ም በጀት፣የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣የዋናው ኦዲት መስሪያ ቤት ሪፖርቶችና ዕቅዶች ላይ ዉይይት ይደረግባቸዋል። በታጠቅ አበበ Post navigation Previous: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ?Next: በ2017 በጀት ዓመት በማህበራዊና ኢኮኖሚ ዘርፎች ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታ ተናገሩ ፡፡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu4 weeks ago4 weeks ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0