የርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ መልዕክት



እነሆ የዘመናት ቁጭት በቆራጥ ሀገር ወዳድ መሪ እና ህዝብ ወደ ድል ተሸጋገረ።
ታላቁ የህዳሴ ግድብ የደም፣ የላብ እና የውሃ ጠብታ ዋጋ እንዲህ ምሽቱን ደምቆ ለኢትዮጵያዊን ብሥራቱን እነሆ አለ።
ሕዳሴ ግድብ ብሔራዊ ኩራታችን፣ የኢኮኖሚ አቅማችን፣ የጽናታችን እውነተኛ ተምሳሌትና፣ የትብብራችን ውጤት ነው::
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መረጃዎችን ይከታተላሉን ![]()
በፌስቡክ https://www.facebook.com/sowestcommunication/
በድረገጽ www.southwestcomunications.gov.et
በኢንስታግራም https://instagram.com/southwest_communications
በትዊተር twitter.com/sweprs
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@southwest.communi
በቴሌግራም https://t.me/Debubmierab
በዩቲዩብ youtube.com/@southwestgovcommunication
በዋትስአፕ
https://whatsapp.com/channel/0029VbAiSCpGE56ue7VyJJ3x
https://www.linkedin4v .com/company/southwest-communications/
