REGINAL NEWSጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ከከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር በመሆን ጂግጂጋ ከተማ ገብተዋል። በጉብኝታቸውም በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ። Getenesh Gebeyehu11 months ago11 months ago01 min Spread the love Post navigation Previous: “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ዘንድሮ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረዉን የኢትዮዽያ ብሔር ብሔረሰቦች ቀንን አስመልክቶ መሪ ዕቅድ ዙሪያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የበዓሉ አብይ ኮሚቴ በቴፒ ከተማ የዉይይት መድረክ አካሄዷል።Next: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን ምን ያህል ያውቃሉ? Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር ተጨባጭ ተግባራት ተከናውነዋል Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የተገኘውን ሰላም በማጽናት የመንግስት ልማት ዕቅዶችን በባለቤትነት መደገፍና ለምርጫው ስኬት መስራት ይገባል፦አቶ ነጋ አበራ Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
አረንጓዴና የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0