ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ እንኳን ለፍቼ ጫምባላላ ዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል ፡፡

Spread the love

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ርዕሠ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ‹‹ ፍቼ ጫምባላላ ›› የአብሮነት ፣የአንድነትና የሰላም ተምሳሌት የህዝቦችን የእርስ በርስ መስተጋብር የሚያጠናክር የሲዳማ ብሔር ድንቅ እሴት ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡

ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የሲዳማ ህዝብ ያቆየው በዓለም በማይዳሰሱ ቅርስ የተመዘገበ የኢትዮጵያ ብቻ የዓለም በዓል ጭምር በመሆኑ ለዚህ ዕለት እንኳን በሰላምና በጠየና አደረሳችሁ ሲሉም መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *