ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ

Spread the love

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሠው አልባ የአየር ምድብን መርቀው ከፈቱ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከሠዓት መርሐ ግብር የኢትዮጵያ አየር ኃይል ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖች፣ የአውሮፕላን ጥገና ሙያተኞችን እና ፓይለቶችን እንደሚያስመርቁ ይጠበቃል።

88ኛው የኢትዮጵያ አየር ሃይል የምስረታ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶቾ እየተከበረ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት ገጽ መረጃ ያመላክታል ሲል ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *