NATIONAL NEWSREGINAL NEWSቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያዩ Getenesh Gebeyehu1 year ago1 year ago01 min Spread the love ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በፊት፣ ወንድሜን አዛሊ አሱማኒ የኮሞሮስ ሕብረት ፕሬዚዳንት ጋር በሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። Post navigation Previous: ሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ መካሔድ ጀመረNext: የካፋ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 25ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.