







መድረኩ ዓለም አቀፋዊ፣ አህጉራዊ፣ ሀገራዊ፣ ክልላዊ እና ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ የጋራ አረዳድና ተግባቦት ለመፍጠር ዓላማ ያደረገ ነው።
በባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ ድሎችን በማፅናት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግናን ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ሂደቶችና በቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡት አኩሪ ድሎች የመጡት ሀገራችን ከውስጥና ከውጭ ያጋጠማትን ፈተናዎች በመንግስት ቆራጥ አቋም፣ በመሪዎቻችን በሳል አመራር ሰጭነት፣ በህዝቡ አይበገሬነት እና ጽናት የተገኘ ውጤት ነው።
