3ኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም እየተካሄደ ነው

Spread the love

ሦስተኛው የፓርላማ የዜጎች ፎረም “ሕገ መንግሥትና ሕገ መንግሥትታዊነት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው፡፡

በውይይቱ ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣ በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፣ የምክር ቤት አባላት፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

የኢትዮጵያ እና የዓለም ሕገ-መንግሥቶች የታሪክ ጉዞ ላይ ያተኮሩ ጽሑፎችም በፎረሙ ላይ ቀርበው ምክክር እየተደረገ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መረጃ አመላክቷል ሲል ኢዜአ ዘግቧል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *