የሸኮ ብሔር የአዲስ ዘመን ብስራትና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

Spread the love

የሸኮ ብሔር የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል ቲካሻ ቤንጊ በሸኮ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ፣ የብሔሩ ተወላጆችና ወዳጆች በተገኙበት በፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

በፓናል ውይይት መድረኩ በኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የተከበሩ ወ/ሮ ዘሙ ተስፋዬና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ወንድሙ ኩርታን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል ሲል የ ቤንች ሸኮ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *