ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሮም ጣልያን እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የልማት እና የፍልሰት ኮንፈረንስ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።

Spread the love

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ካላት ስትራቴጂካዊ አቅም አንጻር የስደት ምንጭ፣መሸጋገሪያ እና መድረሻ ነች። በዚህም መሠረት ኢትዮጵያ የስደት አስተዳደርን ለማጎልበት፣ ሕገ ወጥ ስደትን እና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመፍታት በርካታ የፖሊሲ፣ የሕግ እና ተቋማዊ ርምጃዎችን ወስዳለች። መረጃው ከጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት የፌስቡክ ገፅ የተገኘ ነው።

በተጨማሪም ሌሎች መረጃዎችን በተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ይከታተላሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *