የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች የቦንጋ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ያለበትን ደረጃ የመስክ ምልከታ አደረጉ::

Spread the love

የኢፌዲሪ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የቦንጋ መለስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጉብኝት አድርገዋል።

በጉብኝቱ የፌደራል፣የክልል፣የካፋ ዞንና የቦንጋ ከተማ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

በፍቅር ከበደ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *