REGINAL NEWSየጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መልዕክት 9 months ago9 months ago01 min Spread the love በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ:: Post navigation Previous: የሺህዎች ድምፅ፣ የአንድ ሀገር ተስፋ፡ የኢትዮጵያ የምክክር ጉዞNext: ዜጎች በመልዕክት መላላኪያ አማራጮች በሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶች ተጋላጭ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡-የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ገጠሪቱን ኢትዮጵያ የማበልጸግ ራዕይ ከመሠረተ ልማት ዝርጋታ እስከ አህጉራዊ የሀብት ፈጠራ እና ዘመናዊነት admin1232 months ago2 months ago 0
አንድነት ለውስጣዊ ጥንካሬ፣ ዲፕሎማሲ ለብሔራዊ ጥቅም የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት እና የታደሰ አህጉራዊ ተሰሚነት admin1232 months ago2 months ago 0