የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር የነበሩት ጃል ሰኚ ነጋሳ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ። ጃል ሰኚ ነጋሳ መንግሥት ያቀረበላቸውን የሰላም ጥሪ በመቀበል ነው ከአቶ ሽመልስ አብዲሳ ጋር የሰላም ስምምነቱን የፈረሙት፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ወቅት÷ የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ለመጡት…

Read More

ሀገራዊ መግባባትን በመፍጠር ህብረ ብሔራዊ አንድነት ስር እንዲሰድና እንዲዳብር ማድረግ ይገባል ። አቶ መቱ አኩ

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ በቴፒ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው ። “ሀገራዊ መግባባት ለህብረብሔራዊ አንድነት ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ባለው የማጠቃለያ መድረክ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብሔረሰቦች ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ መቱ አኩ ክልላዊ እና ሀገራዊ መግባባትን በመፍጠር ህብረ ብሔራዊ አንድነት ስር እንዲሰድና እንዲዳብር…

Read More