ሙስናን በመከላከሉ ሂደት ሁሉም ለውጤታማነቱ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ
“ወጣቶችን ያማከለ የጸረ _ሙስና ትግል የነገን ስብዕና ይገነባል ” በሚል መሪ ቃል አለምአቀፍ የሙስና ቀን በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በአለምአቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ፣በሀገራችን ለ20ኛ ጊዜ እንዲሁም በክልላችን ለ3ኛ ጊዜ በዓሉ በተለያዩ ሁነቶች በሚዛን አማን ከተማ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ተከብሮ ውሏል። በዓሉን በተመለከተም የውይይት ሰነድ ያቀረቡት በክልሉ የስነምግባር እና ጸረ _ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ታደሰ…
