በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጾታዊ ጥቃት ለመከላከል የባለድርሻ አካላት ድጋፍ መጠናከር እንዳለበት ተጠየቀ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በሴቶች ላይ በሚደርሰው ጾታዊ ጥቃት የማህበረሰቡን ግንዛቤ ለማሳደግ የሚረዳ ስልጠና ለባለድርሻ አካላት በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ስልጠናው በሴት ልጅ ግርዛትና የልጅነት ጋብቻ ላይ የማህበረሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ የስነ-ልቦናና ማህበራዊ እንዲሁም የህግ አገልግሎቶች አቅርቦትና ጥራት ማሻሻልና መደገፍን አላማ አድርጎ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል። በስልጠናው ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክልሉ ምክር…
