የፓርቲያችንን ሰው ተኮር የልማት አቅጣጫ በመከተል የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን የዘውትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል ፦ወጣት ሰዒድ ኢብራሂም
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት እና የሁሉም ዞኖች ወጣቶች ክንፍ እና ሌሎች የመንግስት አካላት በምዕራብ ኦሞ ዞን በሱሪ ወረዳ ኪብሽ ከተማ ተገኝተው ለአርብቶ አደር ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በመርሃ ግብሩ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ወጣት ሰዒድ ኢብራሂም የፓርቲያችንን ሰው ተኮር የልማት አቅጣጫ በመከተል የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን…
