Uncategorizedምክር ቤቱ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Getenesh Gebeyehu2 years ago2 years ago01 min Spread the love በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ አቅራቢነት የቀረቡትን 1/አቶ ፍቅሬ አማን የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ 2/አቶ ነጋ አበራ የክልሉ መንግስት ረዳት የመንግስት ተጠሪ 3/አቶ መንግስቱ መኩሪያ የደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትዎርክ ስራ አስኪያጅ ሆነው እንዲያገለግሉ ቀረበውን ሹመት የምክር ቤት አባላት በሙሉ ድምጽ አጽድቀዋል ፡፡ በታጠቅ አበበ Post navigation Previous: በክልሉ በስድስት ወራት ውጤታማ ተግባራት ተከናዉነዋል።ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር)Next: የክልሉ ምክርቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል ፡፡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ ያረጋገጠ ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በህብረ-ብሔራዊቷ ቴፒ! Getenesh Gebeyehu3 months ago3 months ago 0
የኮሪደር ልማት መሰራት የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን ምቹ ማድረጉን በኮንታ ዞን የጪዳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። Getenesh Gebeyehu5 months ago5 months ago 0
የፕሮግራም በጀት አሰራር ስርዓቱን በየተቋማት ተግባራዊ በማድረግ ስራዎችን በውጤት ለመለካት እና ተጠያቂነትን ለማስፈን እንዲቻል በልዩ ትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ አስታወቀ። Getenesh Gebeyehu6 months ago6 months ago 0
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዞቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት በየደረጃው ሲካሄድ የቆየው ውይይት መድረክ ክልላዊ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው። Getenesh Gebeyehu6 months ago6 months ago 0