NATIONAL NEWSUncategorized“መሠረታዊ ችግሮችን በድፍረት መፍታት” Getenesh Gebeyehu7 months ago7 months ago01 mins Spread the love የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊና አሁናዊ ችግሮች ነበሩበት። በዕዳ ጫና የጎበጠ፤ የውጭ ምንዛሬ እጥረት የገጠመውና ባልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የተሣሠረ ነበር። እንዲሁም ደግሞ የውጭ_ኢንቨስትመንትንና የውጭ ካፒታልን በሚገባ ለመቀበል ያልተዘጋጀ የኢኮኖሚ ሂደት ነበረው። ይሄንን ችግር ለመፍታት የመደመር መንግሥት የተጠናና ደፋር ውሳኔ ወስኗል፡፡ ይሄም የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ነው፡፡ የመደመር መንግስት መጽሐፍ ገፅ 89 Post navigation Previous: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸለመ።Next: የክልሉን የማዕድን ሀብት በተገቢው በማልማት ለክልሉ ልማት ማዋል ይገባል – አቶ ፍቅሬ አማን Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን የማይናወጥ ድጋፍ ያረጋገጠ ደማቅ ህዝባዊ ሰልፍ በህብረ-ብሔራዊቷ ቴፒ! Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0
እንደ ምርጫ ባሉ ወሳኝ ሀገራዊ ሂደቶች የመገናኛ ብዙኃን ሚና እጅግ የላቀ ነው – ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ Getenesh Gebeyehu1 month ago1 month ago 0