Ato Yeshwas Alemu
Bureau HeadWelcome to the official digital communications matrix of our regional government. Our primary mandate is to construct an uncompromised framework for transparent governance, ensuring that valid, verified, and time-critical policy strategies reach every segment of our community with maximum velocity and accuracy.
By continually optimizing our digital broadcasting infrastructures and standardizing comprehensive content management systems across state services, we systematically dismantle traditional barriers to information. We are deliberately reshaping how our regional developmental indicators, rich cultural heritages, and strategic socioeconomic assets interface with international, national, and local media networks.
አቶ የሽዋስ አለሙ
የቢሮ ኃላፊወደ ክልላችን መንግስት ይፋዊ የኮሙዩኒኬሽን ዲጂታል መድረክ በደህና መጡ። የእኛ ተቀዳሚ ተግባር እና ኃላፊነት ፍጹም ግልጽነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት የመንግስት አሰራርን መገንባት ሲሆን፥ ይህም እውነተኛ፣ የተረጋገጡ እና ወሳኝ የሆኑ የመንግስት ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎችና አቅጣጫዎች ለህብረተሰባችን በቅጽበት እና ያለ ምንም መስተጓጎል እንዲደርሱ ማድረግ ነው።
የዲጂታል ስርጭትና የሚዲያ መሠረተ ልማቶችን በከፍተኛ ደረጃ በማሳደግ እንዲሁም የመረጃ ፍሰት ስርዓቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማዘመን የህዝባችንን የመረጃ ተደራሽነት ክፍተቶች በዘላቂነት እንቀርፋለን። በዚህም የክልላችንን ዘርፈ ብዙ የተፈጥሮ ጸጋዎች፣ ባህል፣ ታሪክ እና ልማታዊ እንቅስቃሴዎች ለአገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በተቀናጀ እና ማራኪ በሆነ መልኩ ለማስተዋወቅ በቁርጠኝነት እንሰራለን።
اتو يشواس اليمو
رئيس المكتبمرحباً بكم في المنصة الرقمية الرسمية لقطاع الاتصالات في حكومتنا الإقليمية. إن مهمتنا الأساسية ترتكز على إرساء دعائم الحوكمة الشفافة والمنفتحة، والعمل الدؤوب لضمان وصول التوجهات السياسية والاستراتيجيات الحكومية الموثوقة والمثبتة إلى كافة أطياف المجتمع بكل دقة وسرعة متناهية.
ومن خلال التطوير المستمر للبنى التحتية للبث الرقمي وتوحيد أنظمة إدارة المحتوى في كافة المؤسسات الحكومية، فإننا نسعى لإزالة الحواجز التقليدية التي تحول دون تدفق المعلومات. نحن ملتزمون بإعادة صياغة آليات إبراز مقومات إقليمنا التنموية، وثقافته الغنية، وفرصه الاقتصادية الواعدة أمام وسائل الإعلام المحلية، الوطنية، والدولية.
