የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ጀነራል መኮንኖችና ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ::

Spread the love

የኢፌዴሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ በተለያዩ አጭር የትምህርት መርሃ ግብሮች ያሰለጠናቸውን ጀነራል መኮንኖችና ከፍተኛ መኮንኖች አስመረቀ።

በምረቃ ስነ-ስርአቱ ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ዲማ ኖጎ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖን ጨምሮ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

የክብር እንግዶቹ መከላከያ ዋር ኮሌጅ፣ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እና መሰረተ ልማቶች ተዘዋውረው ተመልክተዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *