ሰላምና ጸጥታን በተመለከተ
“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰላምና የጸጥታ ችግር ዋነኛው መንስኤ የተሳሳተ የፖለቲካ አመለካከት ነው። አንደኛው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የስንፍና ፖለቲካ የወለደው ችግር ነው። የስንፍና ፖለቲካ በሀገራችን ተንሰራፍቷል። በዚያ ምክንያት ግጭት ጠብ፣ ተቃርኖን ይወልዳል። ስራ አያውቁም ስራ አይወዱም ስራ አይሰሩም። አንድ ሰው ስራ ካልሰራ ደግሞ አልተማረም ማለት ነው። በስራ ተመንዝሮ የሚገኝ እውቀትና ልምድ ነው ሰውን አዋቂ የሚያሰኘው። በእኛ…
