Trendings

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የመሶብ ተንቀሳቃሽ የአውቶቡስ አገልግሎት አስጀመሩ

ዛሬ ስራ የጀመረው የመሶብ ተንቀሳቃሽ አውቶቡስ አገልግሎት፣ አስፈላጊ የሆኑ የመንግሥት አገልግሎቶችን በቀጥታ ወደ ማህበረሰቡ ለማድረስ የተወሰደ ትልቅ እርምጃ ነው። ለአገልግሎት የተደራጀው አውቶቡስ ሙሉ ቁሳቁስ የተሟላለትና ራሱን የቻለ የአገልግሎት ማዕከል ሆኖ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ አሰራርን ለማረጋገጥ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችንና ስርዓቶችን አቀናጅቶ የያዘ ነው። ‎አውቶቡሱ የአገልግሎት ፍሰቱን የሚያደራጅ የሰልፍ ማስተናገጃ ስርዓት ያለው ሲሆን፣ የተለያዩ የክፍያ አማራጮችንም አካቷል።…

Read More

54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለአገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚውል ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ የሰማንያ ሚሊዮን (80,000,000) ዩሮ ብድር ስምምነት ነው፡፡ ሁለተኛው ለአነስተኛ የገጠር ገንዘብ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት…

Read More

የሕብረት ሥራ ማህበራት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ የሚኖራቸውን ሚና ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት ተከናውነዋል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

የሕብረት ሥራ ማህበራት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ውስጥ የሚኖራቸውን ሚና ማሳደግ የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት መከናወናቸውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ህብረት ሥራ ኮሚሽን “ወደ ቀበሌ መድረስ” በሚል መሪ ሃሳብ 2ኛውን ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ሪፎርም የንቅናቄ መድረክ በተለያዩ ከተሞች በማካሄድ ላይ ይገኛል። በሀዋሳ እየተካሄደ ባለው መድረክ…

Read More

sd

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ ኢኮኖሚያዊ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ከፈረንሳይ ግምጃ ቤት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለው የኢኮኖሚ ግንኙነት ያለውን ስትራቴጂካዊ ፋይዳ በማስመልከት መክረዋል፡፡ በተጨማሪም ውይይቱ ሀገራቱ የልማት ትብብራቸውን ማሳደግ፣ የማክሮኢኮኖሚ ትብብር ስለሚያድግበት ሁኔታ…

Read More

የአንድ በርሜል ድፍድፍ የነዳጅ ዋጋ በ13 በመቶ ቅናሽ አሳየ

ባለፉት አምስት ሳምንታት ዓለምን በከፍተኛ ስጋት ውስጥ ጥሎ የቆየውና ወደ ከፋ ደረጃ ሊሸጋገር የነበረው የአሜሪካ እና የኢራን ግጭት ትላንት በተደረሰ የሁለት ሳምንት የተኩስ አቁም ስምምነት ጊዜያዊ እፎይታን አግኝቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራንን ሲቪል መሰረተ ልማቶች ለማውደም ያስቀመጡት የጊዜ ገደብ ሊጠናቀቅ ጥቂት ሰዓታት ሲቀሩት የታወጀው ስምምነቱ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ትልቅ በጎ ተፅዕኖ ይዞ መጥቷል፡፡ የስምምነቱ መበሰር…

Read More

እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም

እያደገ የመጣው የኮንፈረንስ ቱሪዝም ኢትዮጵያን በአፍሪካ የዲፕሎማሲና የንግድ መድረክ ቀዳሚ ተመራጭ እያደረጋት ይገኛል። መንግሥት ያከናወናቸውን መጠነ-ሰፊ የሪፎርም ሥራዎችና የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ተከትሎ በዘርፉ መነቃቃት በመፍጠር በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ዕድገት ላይ አዎንታዊ ተፅዕኖዎች አሳርፏል። በዚህም የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ በዓለም አቀፍ የኮንፈረንስ ቱሪዝም መድረክ ተመራጭ መዳረሻ ሆናለች። ለዚህም አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል፣ የዓድዋ ድል መታሰቢያ፣ የወዳጅነት…

Read More

ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት!

መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉምና ጽኑ ቃል-ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችንና ለሕዝቦቿም አዲስ የተስፋ አድማስን የፈነጠቀ ክስተት ነበር። ይህ ዕለት ኢትዮጵያን ተብትቦ ይዞ ከነበረው ውስብስብ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቅርቃር አውጥቶ ወደ ብሩህ መጻኢ ዕድል ለማሸጋገር የተገባ ታላቅ የትውልድ ውል ሆኖ ተመዝግቧል። ከመጋቢት 2010 እስከ መጋቢት 2018…

Read More

ሃገራዊ ለዉጡን የሚዘክሩ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ

ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 8ኛ ዓመት የሚዘክር ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተካሂዷል። የሰልፉ ተሳታፊ የሆኑ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እንዳሉት መጋቢት 24 የሃገራችን ተምሳሌታዊ ጉዞ እና የተመዘገቡ ስኬቶች መነሻ ነዉ። በለውጡ መንግሥት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትን በመደገፍ፣ በቀጣይም የተሻለ ስራ እንዲሰራ ከመንግሥት ጋር በትብብር እንደሚሰሩ የሚያረጋግጡ መልዕክቶችነም አስተላልፈዋል። በሰልፎቹ ላይ…

Read More

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያዘጋጀው የክርክር መድረክ መጪው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበልጥ አካታችና አሳታፊ እንዲሆን ለማድረግ ያለመ የመጀመሪያውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ክርክር ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ቦርዱ ባለፉት ጥቂት ወራት የክርክር መድረኩን ለማዘጋጀት ሲሰራ የቆየ ሲሆን፤ ይህም በኢትዮጵያ የምርጫ ሂደት ውስጥ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ብለዋል። ይህ ተነሳሽነት የፖለቲካ…

Read More

በፅኑ መሠረት ላይ እየተገነባ ያለው ዘመናዊ ከተሜነት እና ክትመት ለትውልድ የተሻለ ኑሮ እና ለሀገር ብልጽግና መሰረት ነው፡፡

ኢትዮጵያ እያከናወነችው ያለው መጠነ ሰፊ የከተሞችና የኮሪደር ልማት ሥራ የአገሪቱን ገጽታ ከመለወጥ ባለፈ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል የተወሰደ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ከተሞች ለረዥም ዘመናት ተቆራኝቷቸው የነበረውን የጉስቁልና መልክ ከመቀየር አኳያ እና ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ማራኪ ሆነው እንዲደራጁ ማድረግ በሚያስችል ሁኔታ መንግስት ከፍተኛ በጀት በመመደብ እና የሰው ሀይል በማደራጀት ትኩረት ሰጥቶ መስራት ተችሏል፡፡ በተለይም በአዲስ አበባ…

Read More