“130ኛውን የዓድዋ ድል ‛ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ’ በሚል መሪ ሀሳብ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል” – የመከላከያ ሚኒስቴር
የዓድዋ ድል በዓል መከበር የኢትዮጵያዊነት የጥንካሬና የፅናት መሠረት ዳግም የሚታደስበት ፤ ለሀገራችን ሉዓላዊነትና አንድነት የገባነውን ቃል ኪዳን የምናጸናበት ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ገለጹ። የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጅነር አይሻ መሐመድ 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል አከባበር አስመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ፤ የድል በዓሉን “ከአኩሪ ታሪክ ወደ ብሩህ አድማስ” በሚል መሪ ሐሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ…
