Trendings

የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በምክር ቤት ባደረጉት ማብራሪያ፣ የዘንድሮው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ሁሉንም ወገን ያካተተ እንዲሆን መንግሥት በከፍተኛ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ምርጫውን በሚመለከት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያላቸው መልስ “በውጤት እንየው” የሚል መሆኑን የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ሂደቱ በሰላም እንደሚከናወንና በምርጫው የሚሳተፉ የፖለቲካ ኃይሎችም ተጠቃሚ እንደሚሆኑ በልበ ሙሉነት ተናግረዋል። በተለይም ከምርጫው በኋላ የሚመሰረተው ፓርላማ…

Read More

“ከኤርትራ ጋር ያለው ቅራኔ የጀመረው ከቀይ ባሕር ጥያቄ በፊት ነው” — ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ስላለው ወቅታዊ ግንኙነት ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በንግግራቸው፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ችግር መነሻ የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፣ ኤርትራ ሀገር ሆና ከተመሰረተችበት ጊዜ ጀምሮ የነበረ ታሪካዊ ሂደት መሆኑን ገልጸዋል። በለውጡ ማግስት በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረው የዓመታት ችግር እንዲፈታ መንግሥታቸው ከፍተኛ ጥረት ቢያደርግም፣ ሂደቱ በተፈለገው ልክ…

Read More

የሰላማችን ፈተናዎች እና የታሪክ ጠባሳዎች፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ማብራሪያ

ኢትዮጵያ በዘላቂ ሰላም እንዳትኖር እንቅፋት የሆኑባትን መሠረታዊ ምክንያቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ በምክር ቤት ባደረጉት ንግግር በዝርዝር አብራርተዋል። እንደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለፃ፣ ለሰላም እጦት ቀዳሚው ምክንያት ልዩነቶችን በኃይል ብቻ የመፍታት ከጥንት ጀምሮ የቆየው የተሳሳተ ልምምድ ነው ብለዋል። ይህ ባህል ለውይይትና ለሰላማዊ መፍትሄዎች ዕድል በመንፈግ ሀገርን በግጭት አዙሪት ውስጥ እንድትቆይ አድርጓታል ነው ያሉት። በሁለተኛ…

Read More

የመኖሪያ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሞርጌጅ ሥርዓትን ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነዉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን በተለይ ከመኖሪያ ቤት አቅርቦት ጋር ተያይዘዉ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመቅረፍ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን አንስተዋል፡፡ የቤት ልማት ፖሊሲ በቅርቡ መጽደቁን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በመንግስት፥ በግል፥ በመንግስትና በግል አጋርነት 1.5 ሚሊየን ቤት ለመገንባት ሰፋፊ ስራዎች መጀመራቸዉን ተናግረዋል፡፡ የቤት አልሚዎችና ገዢዎች…

Read More

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ እድገት አሳይቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ብቻ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች የኢነርጂ አጠቃቀም 16 በመቶ እድገት አሳይቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ለምክር ቤቱ አባላት ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያን አምራች ኢንዱስትሪዎች እንቅስቃሴ አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያም፤ የኢትዮጵያ ታምርት እንቅስቃሴ ሳይጀመር ኢንዱስትሪዎች…

Read More

መንግሥት የሚመሰገን ከሆነ በዕዳ አያያዝ በሠራው ሥራ መሆን አለበት፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት የሀገሪቱን የዕዳ ጫና በመቀነስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ገለጹ። ኢትዮጵያ ከለውጡ በፊት በከባድ የዕዳ ጫና ውስጥ እንደነበረች ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በተለይም ቀደም ሲል ይወሰድ የነበረው የንግድ ብድር ለሀገሪቱ ትልቅ ፈተና እንደነበር ጠቁመዋል። ይህ ዓይነቱ ብድር የሀገሪቱን የፋይናንስ አቅም በማዳከሙ፣ አበዳሪዎች ተጨማሪ ብድር ለመስጠት ተጠራጥረው እንደነበርም አብራርተዋል። የሌብነት መስፋፋት እና…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስድስት ወራት 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎችን አጓጉዟል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስድስት ወራት 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎችን ማጓጓዙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በለውጡ ጅማሬ በዓመት ወደ 8 ሚሊዮን የሚጠጉ ደንበኞችን ያጓጉዝ እንደነበር አንስተው፤ አሁን ግን ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 10 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሰዎችን አጓጉዟል ብለዋል። የሞባይል ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥርም በለውጡ ጅማሬ 37 ሚሊዮን እንደነበር ገልጸው፤…

Read More

መንግሥቴ የሚመሰገን ከሆነ በዕዳ አያያዝ በሠራው ሥራ መሆን አለበት፡-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት የሀገሪቱን የዕዳ ጫና በመቀነስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን ገለጹ። ኢትዮጵያ ከለውጡ በፊት በከባድ የዕዳ ጫና ውስጥ እንደነበረች ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በተለይም ቀደም ሲል ይወሰድ የነበረው የንግድ ብድር ለሀገሪቱ ትልቅ ፈተና እንደነበር ጠቁመዋል። ይህ ዓይነቱ ብድር የሀገሪቱን የፋይናንስ አቅም በማዳከሙ፣ አበዳሪዎች ተጨማሪ ብድር ለመስጠት ተጠራጥረው እንደነበርም አብራርተዋል። የሌብነት መስፋፋት እና…

Read More

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 10 ነጥብ 7 ሚሊየን ሰዎችን አጓጉዟል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፉት ስድስት ወራት 10 ነጥብ 7 ሚሊየን ሰዎችን አጓጉዟል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፥ በአገልግሎት ዘርፍ አመርቂ ውጤት መመዝገቡን አንስተዋል። በለውጡ ጊዜ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመት በአማካኝ 8 ሚሊየን ሰዎች…

Read More

የታላቁ ህዳሴ ግድብ በራሳችን አቅም የታሪክ ማህተም ሆኗል፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን የጋራ ሀብትና የአንድነታቸው ትልቁ ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት ያለ አንድ ብር የውጭ እርዳታና ብድር፣ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን ቁርጠኛ አቋም እና በጋራ የመቆም ጥበብ ብቻ እውን የሆነ ድንቅ የታሪክ ምዕራፍ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ አፅንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት፣ ይህን ግዙፍ ፕሮጀክት ያለ ብድርና እርዳታ በራሱ አቅም ያሳካ…

Read More