Trendings

“በሀገሩ ሉዓላዊነት የማይደራደር ሠራዊት ማፍራት ተጠናክሮ ይቀጥላል”- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ወቅቱን የሚመጥን ሠራዊት የማፍራት ተልዕኮ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አየር ኃይል ላስመረቃቸው እጩ መኮንኖች ማዕረግ የማልበስ ሥነ-ሥርዓት አከናውነዋል። በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግርም፣ “ኢትዮጵያ ቀደምት ሀገር በመሆኗ እና ካላት የጂኦ-ፓለቲካ አቀማመጥ አንጻር ጠላት ተደጋጋሚ ትንኮሳ ቢያደርግባትም ጀግኖች አርበኞች የተከበረች ሀገርን አስረክበውናል” ብለዋል። በዘመናዊ…

Read More

ሀገራዊ አጀንዳ ምን ዓይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል?

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ የሀሳብ ልዩነቶች እና አለመግባባቶች መኖራቸው ተጠቅሶ ይህም ለኮሚሽኑ መመስረት እንደምክንያት ተቀምጧል፡፡ ‘’እጅግ መሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች’’ ሊባሉ የሚችሉ ጉዳዮች የትኞቹ ናቸው? ይህንን ጉዳይ ለመረዳት…

Read More

“የላቀ የመከላከል አቅም ያለው የሰው ኃይል መገንባት ተችሏል” — ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

የኢፌዴሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ምክንያት በማድረግ፣ በጄትና በሄሊኮፕተር የበረራ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ አብራሪዎችንና የቴክኒክ ባለሙያዎችን በድምቀት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፣ ተቋሙ ተለዋዋጭ የሆነውን የዘመኑን የጦርነት አውድ በሚገባ የተረዳና የላቀ የመከላከል ብቃት ያለው የሰው ኃይል መገንባት መቻሉን ገልጸዋል። በዕለቱ በጄት እና በሄሊኮፕተር በቂ…

Read More

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀው የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት ባተላለፉት መልዕክት፥ የኢፌዲሪ አየር ኃይል ባለፉት ጥቂት ዓመታት በተለይም በሰው ኃይል ግንባታ ላይ እያከናወናቸው የሚገኙት ተግባራት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል ኢትዮጵያ…

Read More

የኢትዮጵያውያንን አስተዋይና የጀግንነት ባህሪ በአርቆ አሳቢነት መንገድ አፅንቶ ማስቀጠል ይገባል- ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ

የኢትዮጵያውያንን አስተዋይና የጀግንነት ባህሪ በአርቆ አሳቢነት መንገድ አፅንቶ ማስቀጠል ይገባል- ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የኢትዮጵያውያንን እውነትን ወዳድነት፣ ትዕግስት፣ አስተዋይና የጀግንነት ባህሪ በአርቆ አሳቢነት መንገድ አፅንቶ ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ። በታሪካዊቷ ጎንደር የፋሲለደስ ጥምቀተ ባሕር የጥምቀት በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊትና ሥርዓቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በአከባበር ሥነ-ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት…

Read More

የአየር ኃይል ምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

የአየር ኃይል ምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የኢትዮጵያን ገፅታ በሚያጎላ መልኩ ይከበራል አሉ። ዋና አዛዡ ከተቋሙ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ባደረጉት ውይይት እንዳሉት÷ በዓሉ ከመጪው ጥር 15 እስከ 19 ቀን 2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች…

Read More

ፓርቲዉ በወሰደው ቁርጠኝነት ክልሉ በአጭር ጊዜ የብልፅግና ተምሳሌት መሆን ችሏል – አቶ አደም ፋራህ

ፓርቲዉ በወሰደው ቁርጠኝነት ክልሉ በአጭር ጊዜ የብልፅግና ተምሳሌት መሆን ችሏል – አቶ አደም ፋራህ በብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንደገለጹት፤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሁለት ዓመት ከአምስት ወራት ተምሳሌት የሆነ ውጤት ማስመዝገብ የቻለዉ ፓርቲው በወሰደዉ ቁርጠኛ አቋም ነው፡፡…

Read More

በኢትዮጵያ በየትኛውም አካባቢ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል

በኢትዮጵያ በየትኛውም አካባቢ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል በኢትዮጵያ በየትኛውም አካባቢ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የተመዘገቡና እጩ ያስመዘገቡ የፖለቲካ ፖርቲዎች እንዲሁም የምስክር ወረቀት የተሰጣቸው የግል ተወዳዳሪዎች ከጥር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የምርጫ ቅስቀሳና የምረጡኝ ዘመቻ ማድረግ እንደሚችሉ ቦርዱ አስታውቋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀገር…

Read More

የፓርቲያችን የብዝሀ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው – አቶ አደም ፋራህ

የፓርቲያችን የብዝሀ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ ውጤታማ እየሆነ ነው – አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያደረጋል። ከግምገማ መድረኩ አስቀድሞ በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የፓርቲ አመራሮች በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን የልማት…

Read More

ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ማከናወን የሚያስችል ዝግጅት ተደርጓል

ሰባተኛውን ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ማከናወን የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የሕግ አውጪዎች የጋራ ምክክር መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። የጋራ የምክክር መድረኩ የመንግሥታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1231/2013 መሰረት ይካሄዳል። በፌዴራል መንግሥት ፖሊሲዎች ሕጎችና ስትራቴጂዎች…

Read More