Trendings

wdde

ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…

Read More

ምክክር ለጋራ አሸናፊነት፣ ምክክር ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረመንግሥት ግንባታ – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በኢትዮጵያ ለዘመናት ያለመግባባትና የንትርክ እንዲሁም የእርስ በርስ ግጭት ምንጭ የነበረው ኋላቀር የፖለቲካ ባህላችን የወለደው ችግር ነው። ይህን ችግር በመሠረታዊነት ለመቅረፍ እና በሀገራዊ ጉዳዮችና በብሔራዊ አጀንዳዎች ዙርያ የሚታዩ ልዩነቶችንና መካረሮችን ለማረቅ ሀገራዊ ምክክር ወሳኝ ጉዳይ ነው ፡፡ መንግሥት አዎንታዊ የሰላም ባህል እንዲሰፍንና የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል ተገንብቶ ኢትየጵያውያን ችግሮቻቸውን በጠረጴዛ ዙርያ በሃሳብ አውድ ብቻ መፍታት አለባቸው የሚል…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዳር እና ታህሳስ ወር 2018 ዓ.ም ቁልፍ የሆኑ ተከታታይ ሀገራዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተግባራትን አከናውነዋል።

ሁሉም ክንውኖች የኢትዮጵያን ተፈላጊነት እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት በጽኖ መሠረት ላይ ያስቀመጡ ናቸው። የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸውን ተከትሎ፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ያካሄዱት የሁለትዮሽ ውይይት እና በሀገራቱ መካከል የተደረሰው ሁሉን አቀፍ ስምምነት ትልቅ ትርጉም ተሰጥቶታል። የመሪዎቹ ውይይት በዋናነት በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በኢትዮጵያ እና…

Read More

በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ ናቸው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት ሚኒስትሯ በፕላን የተሰሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት ምሶሶ መሆናቸውን ተናግረዋል። የመንገድ ግንባታን ከገጠር ቤቶች አቅርቦት ጋር በማሳለጥ፣ የባለሙያዎችን አቅም በመገንባትና የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የገጠር ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል። መንግሥት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፋይዳው የጎላና ከሰብዓዊ መብቶች መካከል…

Read More

የክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የሚገኙ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎችን እየጎበኙ ነው

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የተዘጋጀው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የአፈጉባኤዎች የጋራ ፎረም ተሳታፊ አፈጉባኤዎች በቦንጋ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችንና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት በማድረግ ተጀምሯል። በፎረሙ ላይ ከክልሎችና ከሁሉቱም ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የምክር ቤቶች አፈጉባኤዎች እየተሳተፉ ሲሆን በዛሬው እለትም በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ጥንታዊ የካፋ ነገስታት መናገሻ ስፍራ የሆነውን ቦንጌ ሸምባቶ እየጎበኙ ሲሆን በመቀጠል…

Read More

የኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2025 ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል።

የኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2025 ኤግዚቢሽንና ሲምፖዚየም በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተከፍቷል። አፍሪካ ለአየር ንብረት ለውጥ ያላት አስተዋጽኦ አነስተኛ ቢሆንም ከፍተኛ ተጎጂ እንደሆነችም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ተፈጥሮን መጠበቅ እና መንከባከብ የተሻለ ነገን ለትውልድ ለማሻገር ያስችላል ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ነገር ግን ተፈጥሮ ሲጎዳ የሰው ልጅ ከፍተኛና ዘርፈ ብዙ ችግርን ይጋፈጣል ብለዋል። ኢትዮጵያ የአየር ንብረት…

Read More

በሶላር ዘርፍ የተሰማራው የቻይና ኩባንያ ምርቱን ለውጪ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል:- ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)

“ጎበዝ” የተሰኘ የቻይና አምራች ድርጅት የሶላር ምርቶችን ከዚህ ወር ጀምሮ ለውጪ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) አስታወቁ። ኮሚሽነሩ ለኤፍ ኤም አዲስ 97.1 እንደተናገሩት ድርጅቱ በሶላር ዘርፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመስራት በሶስተኛው “ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ ፎረም” ላይ ስምምነት የፈረመ ነው። ድርጅቱ 250 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ፈሰስ በማድረግ በስምንት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ…

Read More

ግብርናን ማዘመንና ምርታማነትን ማሳደግ ቁልፍ አጀንዳ ነው -ሚኒስትር አዲሱ አረጋ

ግብርናውን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ የመንግስት ቁልፍ አጀንዳ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ገለጹ። የግብርና ሜካናይዜሽንና የከተማ ግብርና ልማት ስትራቴጂዎች ላይ የባለድርሻ አካላት ምክክር እየተካሄደ ነው። የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር መንግስት የግብርናውን ዘርፍ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመደገፍ ውጤታማ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው። መንግስት ዘርፉን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ብሎም በምግብ ራስን…

Read More

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ለከተሞች ዘመናዊነት ማሳደግ አዲስ ምዕራፍ ይከፍታል

የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ በቴክኖሎጂ የዘመኑ ከተሞችን ለመገንባት እና የዜጎችን የአኗኗር ሁኔታ ለማሻሻል ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030ን በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት ተደራሽነትን ማስፋት፣ ለዜጎች እኩል ዕድል መፍጠር እንዲሁም በዜጎችና ተቋማት መካከል መተማመንን ማጎልበት የስትራቴጂው ቁልፍ ትልሞች መሆናቸውን መግለጻቸው ይታወቃል። እነዚህን ትልሞች ለማሳካት የሕዝብ…

Read More

ኦሞ ባንክ ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

አጠቃላይ የሀብት መጠኑ 9 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር የደረሰው ኦሞ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 213 ሚሊዮን ብር ማትረፉን አስታውቋል። ባንኩ ይህንን ያስታወቀው 4ኛ መደበኛ እና 3ኛ አስቸኳይ የባለአክስዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት ነው። የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል 3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር መሆኑ ተገልጿል። ልማት ተኮር ራዕዩን ለማሳካት በግብር እና ንግድ እንዲሁም በአነስተኛ እና…

Read More