Trendings

የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጉብኝት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያና ሕንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ! ይህ ጉብኝት በብሔራዊ ቤተመንግሥት ከተደረገው ደማቅ አቀባበል ባለፈ፣ ኢትዮጵያ በዓለም…

Read More

መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ ኢትዮጵያን ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና ያደርሳል – ብልፅግና ፓርቲ

መንግሥት ሕዝብን እያዳመጠና ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ እየሰጠ ኢትዮጵያን ወደ ሁለንተናዊ ብልፅግና ያደርሳል አለ ብልፅግና ፓርቲ፡፡ ፓርቲው ሰሞኑን የተካሄዱ ሕዝባዊ ውይይቶችን አስመልክቶ ያወጣው ሳምንታዊ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርባል፡፡ ብልፅግና ህዝብን ያዳምጣል፤ ችግርን ይፈታል በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የመደመር መንግሥት “የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የውይይት መድረኮች እያካሄደ ይገኛል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት በመዲናችን አዲስ አበባ…

Read More

ሰላምን በማጽናት ልማትን ለማረጋገጥ መንግስትና ህዝብ እጅ ለእጅ ተያይዘው መስራት እንዳለባቸው ተገለጸ።

በደብረ ብርሃን ከተማ” የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና ግብርና ቢሮ ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ የተከበሩ ማስረሻ በላቸው፣ና የሸገር ከተማ ከንቲባና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) ጨምሮ የከተማው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ‎የደብረ ብርሃን ከተማ…

Read More

በመደመር መንግሥት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ የካፋ ዞን እና የቦንጋ ከተማ እያንሰራራ ነው – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

“የጉባ ብስራቶች፣የመደመር ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፣ ካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የተዘጋጀው የህዝብ ዉይይት መድረክ ተጠናቋል። በመድረኩ ማጠቃለያ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የሰጡት በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፥ በመደመር መንግሥት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሆነ የቦንጋ ከተማ እያንሰራራ…

Read More

በአከባቢው በብዝሀ ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም ወደ ብልፅግና ለመቀየር የሥራ ባህልን በመቀየር መሥራት ያስፈልጋል ፦ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ

”የጉባ ብስራቶች፣የመደመር መንግስት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በሚዛን አማን ከተማ ህዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሕዝብና ዓለም-አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በአከባቢው በብዝሀ ዘርፍ ያለውን እምቅ አቅም ወደ ብልፅግና ለመቀየር የሥራ ባህልን በመቀየር ጠንክሮ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ለተረጂነት የሚመች…

Read More

“መሠረታዊ ችግሮችን በድፍረት መፍታት”

‎የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መዋቅራዊና አሁናዊ ችግሮች ነበሩበት። በዕዳ ጫና የጎበጠ፤ የውጭ ምንዛሬ እጥረት የገጠመውና ባልተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች የተሣሠረ ነበር። ‎እንዲሁም ደግሞ የውጭ_ኢንቨስትመንትንና የውጭ ካፒታልን በሚገባ ለመቀበል ያልተዘጋጀ የኢኮኖሚ ሂደት ነበረው። ‎ይሄንን ችግር ለመፍታት የመደመር መንግሥት የተጠናና ደፋር ውሳኔ ወስኗል፡፡ ይሄም የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ነው፡፡ ‎የመደመር መንግስት መጽሐፍ ገፅ 89

Read More

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸለመ።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2017 የበጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀሙ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሁሉም ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ጋር ባደረገው ጠንካራ ውድድር 3ኛ ደረጃን በመያዝ ታላቅ ስኬት አስመዝግቧል። ይህ እውቅና የተሰጠው፣ ጥብቅ በሆነ ሀገር አቀፍ የአቻ ለአቻ ምዘናና ግምገማ ሲሆን፣ ኮሚሽኑ ላስመዘገበው ድንቅ ውጤት የማበረታቻ ሽልማትና ሰርተፍኬት ከኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ…

Read More

የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በተግባር እያገዘ ይገኛል

የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት በተግባር እያገዘ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አነሳሽነት ተግባራዊ የተደረገው የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር በዓለም አቀፍ ደረጃ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክቷል፡፡ መርኃ-ግብሩ የአሁኑን ትውልድ ተጠቃሚነት ያረጋገጠ እንዲሁም ለመጪው ትውልድ ተስፋን የሰጠ ሲሆን በስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትናን…

Read More

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚደረገው ቅድመ ዝግጅት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እያደረገው ያለውን ቅድመ ዝግጅት አጠናክሮ እንዲቀጥል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው የቦርዱን የ2018 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት እና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት አፈጻጸምን ገምግሟል። በምክር ቤቱ የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቱ አለነ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…

Read More

የዩኔስኮን አምስት መመዘኛዎች ያሟላው ጊፋታ

ጊፋታ፣ የወላይታ ህዝብ የአዲስ ዓመት ፌስቲልቫል፣ በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተመዝግቧል። ቅርሱ የተመዘገበው እአአ ከታህሳስ 8 እስከ 13፣ 2025 በህንድ፣ ኒው ዴይሊ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዩኔስኮ የኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርስ ጥበቃ የመንግሥታት ኮሚቴ ጉባዔ ላይ ነው። ኢትዮጵያ በጉባዔው በሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት እንዲመዘገብ ያቀረበችው ኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርስ ጊፋታ የወላይታ…

Read More