Trendings

ግብርን በታማኝነት በመክፈል ሀገር ወዳድነታችንን እንግለፅ!

እየጨመረ የመጣው የክልላችን የመልማት ፍላጎት እውን የሚሆነው ባለን ታማኝ የግብር ከፋዮች ቁርጠኝነት ብቻ ነው። በማይጎረብጡ መንገዶች ለመጓዝ፣የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ለመሆን፣ በት/ት እና በጤና ተቋማት የተሟላ አገልግሎት ለማግኘት ግብርን በታማኝነት መክፈል ቀዳሚና ትንሹ ግዴታችን ነው። በ2016 የበጀት ዘመን 6.6 ቢሊዮን ብር ከተለያዩ የገቢ መሰረቶች ለመሰብሰብ ግብ ጥሎ እየተንቀሳቀሰ ካለው የክልላችን መንግስት ጎን ለመቆም ወቅቱ አሁን…

Read More

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው?

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የተከለከሉ ተግባራት ምንድናቸው? የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዙ የዚህን አዋጅ አላማ ለማሳካት አስፈላጊ ነው ብሎ ሲያምን፦ 1) የአደባባይ ስብሰባና ሰልፍ ማድረግ፣ መደራጀት፣ በቡድን ሆኖ መንቀሳቀስን የመከልከል፣ 2) የሰዓት እላፊ የማወጅ፤ ለተወሰነ ጊዜ አንድ መንገድ፣ አገልግሎት መስጫ ተቋም መጓጓዣ ዘዴ እንዲዘጋ እና እንዲቋረጥ ለማዘዝ፣ 3) ሰዎች ለጊዜው በተወሰነ ቦታ እንዲቆዩ፣…

Read More

ትምህርት ለትውልድ!

በክልላችን የቤንች ሸኮ ዞን ትምህርት መምሪያ በዞኑ ለጋቸብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደረጃውን የጠበቅ 4 የመማሪያ ብሎክ ልገነባ ነው። ግንባታው ከ5.5 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ ይገነባል። በዞኑ “በትምህርት ለትውልድ” የትምህርት ቤት ማሻሻያ መርሀግብር ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቦ የመማሪያ ክፍሎች እየተገነቡ እንደሚገኝ ከዞኑ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Read More