የብልፅግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ተጀመረ!
ስልጠናው ”ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተጀምሯል። በስልጠናው ላይ ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። የስልጠናው አላማ አመራሮች ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን ተገንዝበው፣ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር፣ ፓርቲው ለህዝቡ የገባውን ቃል ማስፈፀም የሚያስችል የአመራር አቅም እንዲፈጥር ያለመ መሆኑን የብልፅግና…
