Trendings

የኢትዮጵያን የአየር ክልል በብቃት መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱ ተመላከተ

24 ሰዓት የኢትዮጵያን አየር ክልል በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ የሚያስችል አየር ኃይል መገንባቱን የአየር መከላከያ መሣሪያዎች ጥገና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮሎኔል ተሾመ ባጫ እንደገለጹት÷ አሁን ላይ የአየር ኃይሉ የማድረግ አቅም ከመቼውም ጊዜ በላይ ከፍ ብሏል፡፡ አየር ኃይሉን በዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችና በሰለጠነ የሰው ኃይል በማደራጀት ረገድ አበረታች ሥራ መከናወኑንም ነው ያመላከቱት፡፡ ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎ የአየር ኃይሉን ግዳጅ…

Read More

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተደድር ክቡር አቶ አሻድሊ ሀሰን ሚዛን አማን ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መስተዳደሩ ሚዛን አማን ከተማ ሲደርሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ፀጋዬ ማሞ ተቀብለዋቸዋል ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል መሪ ሀሳብ እንደ ሀገር በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ባለው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ…

Read More

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከሶስት የቻይና ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ሥምምነት ተፈራረመ። ሥምምነቱን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኩባንያዎቹ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተፈራርመውታል። ሥምምነቱ ከሁለት ፋርማሲዩቲካል እና አንድ በግብርና ማቀነባበር ዘርፍ ከተሰማራ ኩባንያ ጋር የተፈረመ መሆኑን ኮሚሽነሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። በሥምምነቱ መሰረት ኩባንያዎቹ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፎች የሚሰማሩ…

Read More

ክቡር አቶ አደም ፋራህ በሆሳዕና ማዕከል ከ’ዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ በሚገኛዉ ሀገራዊ የአመራር ሥልጠና መድረክ ላይ ተገኝተዋል

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ በሆሳዕና ማዕከል ከ’ዕዳ ወደ ምንዳ’ በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ በሚገኛዉ ሀገራዊ የአመራር ሥልጠና መድረክ ላይ ተገኝተዋል ፤ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ሆሳዕና ከተማ ሲገቡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ፣ በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ዶ/ር…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትርዶ/ር ዐብይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን በቻይና ታላቁ የህዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::

በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንኳን ደስ ያለዎ ብለዋቸዋል:: የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ሁኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና ወዳጅነት (All Weather Strategic Cooperation Partnership) ደረጃ ከፍ ማለቱን ይፋ አብስረዋል:: ፕሬዝዳንቱ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አድንቀው ከቻይናው አረንጓዴ ልማት ፖሊሲ ጋር ተናባቢ በመሆኑ…

Read More

በጋምቤላ ክልል ከወዳደቁ ፕላስቲኮች ነዳጅ ማምረት የቻለው ግለሰብ

በጋምቤላ ክልል አኙዋ ዞን ጎግ ወረዳ የሚኖረው አቶ ኡጁሉ ኡሞድ የወዳደቁ ፕላስቲክ እቃዎችን እና ፌስታሎችን በመሰብሰብ የቤንዚን እና የናፍታ ነዳጅ ማምረት ችሏል። የወዳደቁ ፕላስቲኮችን እና ፌስታሎችን ሲሰበስብ ሰዎች እንደ እብድ ይቆጥሩት እንደነበር የገለጸው አቶ ኡጁሉ፤ የወዳደቁ የፕላስቲክ እቃዎችና ፌስታሎችን በመሰብሰብ የቤንዚንና ናፍታ ነዳጅ በመስራት ውጤታማ መሆኑን ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የነዳጅ ምርቱ በጀነሬተር እና በሞተር ሳይክል…

Read More

በቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም።

ፍላጎታችን ሰላም፣ብልፅግና ነው።በቀይ ባህር ምክንያት የምናጣው ከሆነ ዋጋ የለውም።እንወያይበት፣ስንወያይ ጊዜው አይደለም፣ጥቅሙ ብዙ አይደለም ካልን እንተወዋለን።መወያየት፣መነጋገር ግን ለምን እንፈራለን? ምክንያቱም በዓባይ ጉዳይ ከእኛ ጋር ለመወያየት ማንም ፈርቶ አያውቅም። የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ዐብይ አህመድ

Read More

ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ

የትምህርት ሚኒስቴር በ2015 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ በድረ-ገፅ ወይም በአጭር የፅሁፍ መልእክት አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ገልጸዋል፡፡ የ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ውጤትን በተመለከተ ሚኒስትሩ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥተዋል። ሚኒስትሩ በመግለጫቸው፤ የ2015 የትምህርት ዘመን የ12ተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ 848…

Read More

በ2015 የበጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ስኬት ተመዝግቧል

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ከሦስት ዓመታት በፊት የ10 ዓመታት የልማት ዕቅድ አዘጋጅቶ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ሥነ – ሥርዓት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ- ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ባደረጉት ንግግር÷ መንግሥት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና…

Read More